Zagol family hair смотреть последние обновления за сегодня на .
ለፈጣን ጸጉር እድገት | ጸጉራችን ላይ ፈጣን ለውጥ ለማየት | best hair treatment ለጸጉር እድገት ቀላል መንገድ | Hair Care | IN AMHARIC | Ethiopian (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 200) ጸጉርን የሚለውጥ እድገቱን የሚያፋጥን መንከባከቢያ ማንኛዋም ሴት ጸጉሩዋ ረጅምም ይሁን አጭር፣ ወዙ የተጠበቀ፣ በቀላሉ የማይበጣጠስ፣ ጥሩ ለዛ ያለው እና የዳበረ እንዲሆን ትፈልጋለች፡፡ሆኖም ግን ጸጉር በተፈጥሮው ቀጫጭን እና በቀላሉ የሚጎዳበመሆኑ ትኩረትን ይፈልጋል፡፡ የሚገርመው በተለይ ለሴት ልጅ ትልቁ ውበት ጸጉር ነው፣ ድግሞም ጸጉራችንን እንወደዋለን፡፡ ያንን ውበታችንን ለመጠበቅ ደግሞ በቂ እንክብካቤ ያስፈልገዋል፣ የሚስማማውን እና የሚጎዳውን ለይተን ማወቅ ይኖርብናል፣ ፀጉርሽ በአንድ ወር ውስጥ እንዲለወጥ #ዛጎልቤተሰብ
ለፈጣን ጸጉር እድገት | ጸጉርን እንደ አዲስ የሚያፋፋ፣ የሚያሳድግ ውህድ | ለማያቋርጥ ጸጉር እድገት | | Best Hair mask IN AMHARIC (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 145) ፀጉር እንዲያድግ #የሚያሳድግ_ውህድ #ለማያቋርጥ_ጸጉር_እድገት #best
ለፈጣን ጸጉር እድገት | ለተበጣጠሰና ለተጎዳ ጸጉር በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ውህድ ማከም Homemade hair mask for dry damaged hair - How to make silky and shiny hair at home. Thanks for watching pls don't forget like & subscribe to my channel for more updates. (Ethiopian: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 2) #ለተጎዳጸጉር #damagedhair #howto #Ethiopia
10 ለፀጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች | ለፈጣን ጸጉር እድገት | 10 best hair food| ለጸጉር ተመራጭ ቅባቶች ከታጠብን በኋላ የምንቀባቸው ለፈጣን ጸጉር እድገት ለጸጉራችን ተስማሚ ቅባቶች #ቅባቶች #hairoil #ለፀጉርእድገትተመራጭቅባቶች #ተመራጨቅባቶች # #ከመታጠባችንበፊት #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily
ለፈጣን ጸጉር እድገት የግንባር ፀጉር (ቤቢ ሄርን) ለማሳደግ የሚረዱ ቀላል መላዎች (6 Best way for Grow Front Hair) #ጸጉርእድገት #Ethiopia #hairgrow #ቤቢሄር #Zagolfamily
ለፈጣን ጸጉር እድገት | 6 ጸጉር እንዲፍታታ እና እንዲለሰልስ መላ |Best hair treatment | 6 Home remedies for Hair relaxing #ጸጉርእንዲፍታታ #ጸጉር #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily
ከፊት ለተሰባበረና ለደረቅ ፀጉር ፍቱን መፍትሄ |ለጸጉር መሳሳት እና ማለቅ ቀላል መላ |(5 Best Home Hair treatment) ለፀጉር እድገት |for fast hair growth #ደረቅጸጉር #ለጸጉር #Zagolfamily #zagol
ለፀጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ሎሽኖች እና ክሬሞች | | ለፈጣን ጸጉር እድገት | Best Hair Growth lotion | for fast hair Growth | የጸጉር ሎሽኖች እና ክሬሞች የጭንቅላት ቆዳን የመድፈን ባህሪይ የላቸውም፣ የጭንቅላት ወዝን ይጠብቃሉ፣ የጸጉር ስር እንዳይነቀል፣ እድገቱ ፈጣን እንዲሆን ለማድረግ ይረዳሉ፡፡ የጸጉር ሎሽንን ጸጉራችንን ታጥበን ንጽሁ ጭንቅላት ላይ ብንቀባው የተሻለ ነው፡፡ የጸጉር ሎሽንን በማንኛውም ጊዜ መቀባት እንችላለን፣ ከታጠብን በኋላ ለዘወትር የምንቀባቸውን ቅባቶች የምንቀባው ጸጉራችንን ብቻ ነው፣ የጭንቅላታችንን ቆዳ ከቀባነው ቀዳዳውን ስለሚደፍነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፣ የጭንቅላታችንን ቆዳ ቅባት መቀባት ያለብን ፈሳሽ የሆነ እና ልንታጠብ ስንል እንደ ማራሻ ብቻ ነው፡፡ ሎሽኖችን እና ክሬሞችን የማርጠብ ወይም የማራስ ሞስቸራይዝ የማድረግ ባህሪይ ስላላቸው ቆዳችንን ተቀብተን ማቆየት እንችላለን፡፡ ነገር ግን የጸጉር ሎሽንን ተቀብቶ በእሳት ወይም በፓይስትራ መሰራት ፀጉርን ይቆራርጣል ካስክ ለመግባት ወይም ደገሞ ፍሪዝ ለማድረግ እና ለተለያዩ ስታይሎች ለመጠቀም ግን በጣም ጥሩ ነው፡፡ አንዳንዴ የጸጉር ሎሽኖችን ተቀብተን ካስክ ከገባን በኋላ በእሳት ሳብ ሳብ የምንሰራ ከሆነ ሎሽኑ ጸጉራችንን እነዳይነካው መጠንቀቅ አለብን፣ ሎሽን የነካው ጸጉር ሞስቸራይዝ ሆኖ ስለሚቆይ ከእሳት ጋር አይስማማም ይቆራረጣል፡፡ #ለጸጉርእድገት #HairLotion #የጸጉርሎሽኖች #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ
ጸጉራችን በፍጥነት እንዲያድግ ምን እናድርግ? | How to Grow hair fast 7 tips ምን ጊዜም መርሳት የሌለብን እኛ ጥቁሮች ፀጉራችን ቅባት ይወዳል፣ ባብዛኛው ወፍራም እና ጠንከርያለ ስለሆነ፣ ከመታጠባችን በፊትም ይሁን በኋላ ወዙን ሊጠብቁለት እና ሊያለሰልሱት የሚችሉ ዘይቶተንም ሆነ ቅባት ይፈልጋል፡፡ በቂ ቅባት የማያገኝ ከሆነ፣ ደረቅ ካለ በቀላሉ ይሰባበራል፣ በባህሪው የመድረቅ ጸባይ ስላለው ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ፀጉራችን በቂ ቅባት አለማግኘቱም በእጅጉ ይጎዳዋል፡፡ ምን አይነት ቅባት ብንቀባ ጥሩ ነው የሚለውን ከቪዲዮው በታች የማስቀምጥላችሁን ሊንኮን ተጠቅማችሁ መመልከት ትችላላችሁ በተለያየ ጊዜ ስላወራሁ ማለት ነው፡፡ ለፈጣን ጸጉር እድገት የፀጉር #ጸጉራች #ዛጎል PLs subscribe ma channel : 🤍 Facebook : 🤍 PLs subscribe ma channel : 🤍 Facebook : 🤍 ተጨማሪ ቪዲዮዎች 1. ቀለም ለተቀባ ጸጉር የተሰሩ ሻምፖዎች 🤍 2. ለቆዳ መሸብሸብ ፍቱን መላ የሆኑት ሴረምና ክሬም 🤍 3. ምግብ ተመግበን ወዲያው ፈጽሞ ማድረግ የሌሉብን 🤍 4. ቦርጭ ደህና ሰንብት 🤍 5. የቀይስር አስደናቂ ጥቅሞች : 🤍 6 10 ለጸጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች 🤍 7. ለጸጉር ተመራጭ ሻምፖዎች 🤍 8. ስኳርን ማብዛታችን እና መዘዙ 🤍 9 ለቡጉር እና ለፊት ሽፍታ ፍቱን መላ 🤍 10 . ፊትን ቶሎ የሚያስረጁ መጥፎ ልማዶች 🤍
ቅርንፉድ ለአስደናቂ ጸጉር እድገት |የቅርንፉድ ውሃ ለፀጉር 7 ጥቅሞቹ |እንዴት ለፀጉራችን እንጠቀመው ? ደቅርንፉድ ከፍተኛ መጠን ያለው አንቲኦክሲደንትስ እና ለፀጉር እድገት እና ጥንካሬ የሚጨምሩ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን የራስ ቆዳን ከፎረፎር ለመከላከል የሳሳን እና የተጎዳን ጸጉር መልሶ እንዲዳብር ለማድረግ ይጠቅማል፣ ይህም ለደካማ እና ቀጭን ፀጉር እንዲፋፋ በማድረግ ጸጉር ውፍረት እንዲኖረው እና እንዳይበጣጠስ በማደረግ የጸጉርን እድገት ያፋጥነዋል፡፡ ቅርንፉድ የፀጉር እድገትን ያበረታታል፣ የፀጉር መርገፍንም ይቀንሳል. የፀጉር መሳሳት ችግር አጋጥሞን ከሆነ የቅርንፉድ ውሃን በመጠቀም ማከም ይቻላል ጤናማ የፀጉር እድገት እንዲኖረን ያደርጋል ፣ የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል ፣ የራስ ቅል ቆዳ ድርቀት እና ፎሮፎርን ይካላከል። ባለሙያዎች እንደሚሉት የቅርንፉድ ውሃን ለጸጉራችን መንከባከቢያነት መጠቀም በቀላሉ ያለ ጊዜው የሚመጣን የፀጉር መሳሳት ችግር የምትገላገልበትን የቤት ውስጥ ቀላል መላ ነው Pls follow my tiktok account 🤍zagolfam Join this channel to get access to perks: 🤍 #ቅርንፉድ #ፀጉር #ዛጎልቤተሰብ #ጸጉር
ጸጉሬን ምን ልቀባ? | ለጸጉራችን የሚስማማንን እንዴት እንምረጥ | ፀጉርን ሚያፋፋ፣ የሚያሳድግ| ለፈጣን ጸጉር እድገት | Which Hair Food is Good?| Best Hair Food #ለጸጉርእድገት #ፀጉርንሚያፋፋ #ፀጉርንየሚያሳድግ #Besthairfood #Hairfood #Haircare #Hairtretment #Zagolfamily #zagoltube #zagolhair #google #shimya #zetenegnawshi #bestforhair #direnamag #meskitube #umitube #doctoraddis #abelbirhanu #kanatlevision #fanatv #ebsworldwide #ethiopia #ethiopian #amharic #amharicmovie #seifuonebs #shemiya #INAMHARIC #MinewShewa #ZenaJokers #wollotube #DoctorAddis #TopMereja #ArtsTvWorld #SeifuONEBS #KanaTelevision #ZehabeshaOfficial #EthioInfo #ebstvworldwide #AbelBirhanu #FetaDaily #Donkeytube
120 beautiful kids hairstyle | kids fashion | beautiful braided hair styles for your little girl | 120 Kids hairstyles for girls | girl hair style #Kidshairstyles #girls #hairstyle #kidsfashion
African American women's natural hair style |hair cut 2022| don’t miss a chance to catch new ideas on the most popular medium hairstyles for black women. These won’t leave you indifferent with their graceful rounded shapes and polished curls. African American short hairstyles embrace chic puffs, tapered styles, funky Mohawk hairstyles for black women and much more #hairtylse
ለጸጉር መፋፋት ወሳኝ የለሆነው ፓራሹት ኮኮስ 6 ወሳኝ ጥቅሞቹ እንዴት እንጠቀመው | Parachute Pure Coconut Hair Oil 6 Benefits ይህ በህንድ የሚመረተው ኮኮስ ከንጹህ የኮኮናት ዘይት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ከኬሚካል ነጻ ተደርጎ የተሰራ እና የኮኮስን የተፈጥሮ ጠረን እንደለ የያዘ ሲሆን፣ ለፀጉር ምግብነት አስፈላጊ ነው በሚባለው በፕሮቲን የበለጸገ ነው፡፡ ኮኮስ ተፈጥሮአዊ እና ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉደት የሌላቸው ውጤታማ ከሚባሉት የጸጉር መንከባከቢያ እንዲሁም የውበት መጠበቂያ ምርቶች የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል፡፡ ይህ ኮኮስ፣ የሚመረተው በህንድ ሲሆን፣ የህንድ ሴቶች ለረጅም አመት ጸጉራቸውን ለማራሻነት፣ ለመንከበከቢያነት የተጠቀሙበት ነው፡፡ ለውበት መጠበቂያ የሚመረቱ ምርቶች ከጉዳት ነጻ እንዲሆኑና ጥቅማቸውን ከፍ ለማድረግ ኮኮስ በግብአትነት ያገለግላል፣ በታላላቅ ፋብሪካዎች ከኮኮስ የተለያዩ የውበት መጠበቂያዎችን እንደ ኮንድሽነር፣ ሻምፖ፣ የተለያዩ አይነት ቅባቶችን፣ ቆዳን ለማለስለስ የሚረዱ ሎሽኖችን እና ክሬሞችን፣ ቻፒስቲኮችን ያመርታሉ!! ይህ ተፈጥሮአዊ ንጹህ ኮኮስ ለጸጉር የሚሰጠው ጥቅሞች • ቆዳ እንዳይደርቅ፣ እንዳይፈገፈግ በማድረግ ድርቀት እና ፎሮፎርን ያክማል፡፡ • በሙቀት እና በላብ ለተጎዳ እና ለሳሳ ጸጉር ለማከም • በቀለም ና በፐርም ለሳሳ፣ የተፈጥሮ ከለሩን ላጣ ጸጉር ተፈጥሮአዊ ውበቱን ለመመለስ • ያለ እድሜ ሽበት እንዳይፈጠር ለመከላከል • ጸጉር እንዲፋፋ፣ እንዲዳብር እና እንዳይነቃቀል ያደርጋል • የጸጉር ወዝን እና የተፈጥሮ ውበትን ለመጠበቅ ይረዳ #ኮኮስ #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ
ለፈጣን ፀጉር እድገት| ካንቱ ሺአ በተር ሊቪን ኮንድሽኒግ Cantu Shea Butter Best for hair (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 111)
ከስር ለሚነቀል ፀጉር ትክክለኛው የቤት ውስጥ መላ | Best Home remedies for losing hair (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 114) ከስር ለሚነቀል ፀጉር ትክክለኛው የቤት ውስጥ መላዎቹ | ለምን ይነቀላል? ምክንያቶቹ | Home remedies for losing hair IN AMHARIC #best
ለጸጉር እድገት ጠቃሚ ቫይታሚኖች 📌 Most Essential Vitamin 📌 for Hair Growth Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 23) IN AMHARIC #VitaminforHair
ለፈጣን ጸጉር እድገት | የደረቀ ጸጉርን ለማለስለስ የሚረዱ ዘዴዎች | Best Home Remedies for Hair Drying | (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 120) #ለፈጣንጸጉርእድገት #best
95 Kids fashion | Kids hairstyle | back to school birded hairstyle | Beautiful Little Girls Fashion |kids hairstyle for girls Join this channel to get access to perks: 🤍 #kids #kidsfashion #kidshairstyles #kidshairstylesforgirls #Kidshairstyles #girls #hairstyle #kidsfashion
95 Best Winter Hair Style for stylish Women | Attractive and elegant African women hairstyle #hairstyle #best #africa #hair #Ethiopia
ለሚደርቅ ጸጉር አስደናቂው ቅባት ከታጠብን በኋላ የምንቀባው |3 best Indian hemp hair food benefits |Product review ብዙዎች የተጠቀሙበት እንደመሰከሩለጥ ጥሩ እና ለጸጉር ተስማሚ ነው፡፡ እንደሌሎቹ ቅባቶች ውድ የሚባል ቅባት አይደለም፣ ግን በተለይ ደረቅ ላለ ጸጉር ማለትም ለእኛ ለአፍሪካውያን ጸጉር ተመራጭ ቅባት ነው፣ የጸጉር ወዝን ይጠብቃል፣ ታጥበን ጸጉራትንን የማንሰራ ወይም የማንተኮስ ከሆነ ልስላሴውን ጠብቆ ለማቆየት ድርቅ ሳይልብን ፍሪዝ ለማድረግ አሪፍ ቅባት ነው፡፡ ጸጉራችንን በእሳት ተሰርተንም ቢሆን ወይም ደግሞ ካስክ ብቻ ብንሰራም ይህንን ቅባት በሁለት እና በሶስት ቀን አንዴ የጸጉራችንን ዛላ ብንቀባው ድርቅ እንዳይል እና ወዙ የሚያምር ሆኖ ይንዲቆይ ያደርገዋል፡፡ ልጥፍ የሚል ቅባት አይደለም ሲልኪ የሚባለው ቅልጥልጥ ማለት የሚችል የቅባት አይነት ነው፡፡ #ጸጉር #ቅባት #ፀጉር #best #ዛጎልቤተሰብ #ፀጉር #አስደናቂ #zagolfamiy #ethiopia #facebook #google #Productreview #hairoil #hairfood
ሂና ላማረና ለዳበረ ጸጉር ትክክለኛ አቀባቡ እንዴት ነው ለጸጉር እድገት ውበት ተአምረኛው ሂና | ለሳሳና ለሚነቃቀል ጸጉር | ሂና ለጸጉር| Henna for Hair Growth | IN AMAHRIC | ለፈጣን ጸጉር እድገት (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 109) The first Henna benefits are keeping your scalp health like essential oil. Henna is Natural properties of to help promote hair growth booster. The green powder form of this ingredient can also be used to create an essential oil that nourishes and promotes hair growth. #ሂና_ለሳሳ_ጸጉር #ሂና_ትክክለኛ_አቀባቡ #ለፈጣንጸጉርእድገት
ለፈጣን ጸጉር እድገት | በአጭር ጊዜ ጸጉርን ለማሳደግ የካሮት ዘይት በአጭር ጊዜ ፀጉርን ለማሳደግ ትክክለኛ አጠቃቀሙ | CARROT OIL BEST HAIR FOOD FOR FAST HAIR GRWOTH | IN AMHARIC (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 170) ለጸጉር እድገት ወሳኝ ናቸው ከሚባሉት ውስጥ የካሮት ዘይት አንዱ ነው ይጠቀሙበት |carrot oil is the most amazing hair growth oil #ጸጉርን_ለማሳደግ #ካሮት_ዘይት
ሺአበተር | ለፈጣን ጸጉር እድገት / Best hair food |Shea butter Hair oil / አሁን አሁን አብዛኞቹ የውበት መጠበቂያ ምርቶች በተለይም የጸጉር ቅባቶች እና ሎሽኖች፣ የጸጉር ማለስለሻ ከርሊንግ ክሬሞች ከሺአ በተር ይመረታሉ፣ በተለይ ፋብሪካውን አሜሪካ ላይ ያደረገው የካንቱ የውበት መጠበቂያ ምርት በብዛት የሚመረተው ከሺአ በተር ነው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ሺአ በተር ለውበት የሚሰጠውን ጥቅም በተለይም ለጸጉር ያለውን ጥቅም እና እንዴት እንጠቀመው የሚለውን አያይዤ ላውራላችሁ፡፡ | ፀጉር እድገት #ሺአበተር #hairoil #ለፈጣንጸጉርእድገት #Ethiopia #besthairfood #seifuonebs #danawitmekbeb #saron #kanatv #ebsworldwide #google #draddis #amharicfil #betochdrama #mihrteab #hachalu #oromo #amharmusic #jawarmohammed #hannayohannes #meskitub
90 beautiful kids hairstyle | kids fashion | beautiful braided hair styles for your little girl | 90 Kids hairstyles for girls | girl hair style Best kids fashion | beautiful kids hairstyle | beautiful braided hair styles for your little girl #Kidshairstyles #girls #hairstyle #kidsfashion #beautifulkidshairstyle #best #kidsfashion #kidshairstyle #hairstyle #hair #bestkids #littlegirl
ጸጉር ለማለስለስ ፓይስትራ እንዴት እንምረጥ | ለሃበሻ ጸጉር ተመራጭ የሆኑ ማለስለሻዎች 1. FHI Heat Platform 2. Solano Sleek Heat 450 3. T3 Single Pass 4. Ultra Smooth Flat Iron
ለፈጣን ጸጉር እድገት | አብዛኞቹ የውበት ምርቶች ለምን ከኮኮስ ይሰራሉ ብለው አስበው ያውቃሉ ከኮኮስ የተለያዩ ውጤታማ እና ተፈጥሮአዊ የሆኑ የውበት መጠበቂያዎችን ይመረታሉ፡፡ most benefits of coconut oil for hair |3 Coconut Oil For Best Hair Growth |Product review #የኮኮስአጠቃቀም #ለጸጉር #CoconutOil #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ
115 beautiful kids hairstyle | kids fashion | beautiful braided hair styles for your little girl | 115 Kids hairstyles for girls | girl hair style #Kidshairstyles #girls #hairstyle #kidsfashion
ፊትዎ ጥርት እንዲል ትክክለኛው የቤት ውስጥ መላዎ | ለጠራ እና ለፈካ ፊት መላ | Best homemade face mask የፊት ጥራትን እና ማማርን ለማግኘት የተለያዩ ሜካፖች እና መወቢያዎች ከትላልቅ እንደስቲሪዎች እስከ አነስተኛ ማምረቻዎች በሰፊው ይመረታል፡፡ ለፊት ጥራት እና ውበት ውድ ገንዘብ ማውጣት፣ የተለያዩ ሜካፖችን መጠቀም የተለመደ ነው፡፡ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው፡፡የተፈጥሮ የፊት ከለርን ጤንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ ያደርጋሉ ወይ የሚለው አጠያያቂ ነው፡፡ ምክንያቱም በፋፕሪካ ውስጥ አልፈው የሚመረቱ ምርቶች በሚኖርባቸው ኬሚካል ምክንያት ለቆዳ የተለያየ ችግርን ሲያመጡ ይታያሉ፡፡ ዛሬ ዛሬ ከዛ ይልቅ የቤት ውስጥ የተፈጥሮ መንከባከቢያዎች ተመራጭነትን እያገኙ ነው፡፡ #ፊትዎጥርትእንዲል #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily
ቪክስ የግንባር ጸጉርን ለማሳደግ (ሌሎችም አስደናቂ ጥቅሞቹ) | Vicks VapoRub For Best front Hair Growth ቪክስ የግንባር ጸጉርን ለማሳደግ | Vicks VapoRub Best front Hair Growth | ጸጉር እድገት(Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 16) #VicksVapoRub #ቪክስ #best
በቀለም እና በፐርም ለተጎዳ ጸጉር 5 የቤት ውስጥ መንከባከቢያ መላዎች | Home remedies for hair damage |Hair color care at home የምንጠቀመው የጸጉር ቀለም፣ ጄል፣ ፐርም እና የመሳሰሉት የጸጉር ማስቢያዎች ሁሉም የጎንዮሽ ጉዳት አላቸው፡፡ እነዚህ ምርቶች ምንም አይነት ማርክ ይሁኑ የሚሰሩት ለጭንቅላትም ሆነ ለጸጉር ጎጂ ከሆኑ ኬሚካሎች ነው፡፡ በተለይም ደግሞ እያፈራረቅን ወይንም ደግሞ ደጋግመን የምንጠቀም ከሆነ፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ጸጉራችንን አቅሙን እያጣ እና እየሳሳ እንዲሁም ያለ እድሜ በሚፈጠር ሽበት እየተወረረ ነው የሚሄደው፡፡ በተጨማሪም ኬሚካል ጸጉራችን ላይ የራሱ የሆነን አሻራ ጥሎ ስለሚያልፍ አንዳንዴ ቀለሙም ሆነ ፐርሙ ከጸጉራችን ወጥቶ ካለቀ በኋላ እንኳን የመጀመሪያውን ጸጉራችንን ማግኘት አስቸጋሪ ነው የሚሆነው፡፡ #ለተጎዳፀጉር #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily
ለፈጣን ጸጉር እድገት | 10 ለጸጉር ተመራጭ ሻምፖዎች | Best Shampoo For Healthy Hair በገበያ ላይ የተለያዩ የሻምፖ አማራጮች አሉ፡፡ የተሻለ ነው ገቢያ ላይ ልታገኙት ትችላላችሁ በተጨማሪም ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ብዬ ያሰብኩትን ነው የማወራላችሁ፡፡ እዚህ ላይ ሰትገዙ ኦርጅናል ምርቱን ማግኘቱ ነው ዋናው፡፡ ብዙውን ጊዜ ሻምፖዎች የማይስማማሙን በተለይ ታዋቂ እና ተወዳጅ ምርቶች ላይ ከአርጅናሉ ተመሳስለው የሚሰሩ በብዛት ስላሉ ነው፡፡ ተመሳስለው የሚሰሩት ጠረናቸውን የኦርጅናሉን በማስመሰል ለልብስ እና ለእቃዎች ከሚውሉ የሳሙና ምርቶች ነው የሚሰሩት፣ እነዚህ ምርቶች ደግሞ ከፍተኛ የማጽዳት አቅማቸው ለጭንቅላት ቆዳ እና ለጸጉር ከሚያስፈልገው መጠን ስለሚያልፍ፣ ጸጉርን እና ቆዳን የማድረቅ፣ እንዲሰባበር እና እንዲሰነጠቅ የማድረግ ባህሪይ አላቸው፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የማወራላችሁ የሻምፖ አይነቶችን ኦርጅናሉን ሻምፖ እንድትጠቀሙ ነው የማበረታታችሁ፡፡ #ሻምፖ #ለጸጉርተመራጭሻምፖዎች #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ PLs subscribe ma channel : 🤍 Facebook : 🤍 ተጨማሪ ቪዲዮዎች 1. ቦርጭ ደህና ሰንብት 🤍 2. የቀይስር አስደናቂ ጥቅሞች : 🤍 3 10 ለጸጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች 🤍 4. 10 ለፊት ተመራጭ ሳሙናዎች 🤍
ጸጉራችንን ስንታጠብ የምንሰራቸው ስህተቶች | ለፈጣን ጸጉር እድገት (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 91) | Common Hair Washing Mistakes | IN AMHARIC #ለፈጣንጸጉርእድገት
110 Best African Women Simple Hair Ponytail Fashion for Stylish Girl A simple and elegance braided hair style for any time and place #fashion #hair #best #Africa #Ethiopia #ellegance #style #hairstyle #girl #gahana
ለፈጣን ጸጉር እድገት | 10 ለጸጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች - 10 Essential Oil For Fast Hair Growth | 10 best hair oil in amharic ከመታጠባችን በፊት በቅባት አርሰን መታጠብ ያለብን ሲሆን ከታጠብን በኋላም ጸጉር ደረቅ እንዳይሆን እና ጥሩ የሚባል ወዝ እንዲኖረው ተስማሚውን ቅባት መቀባት አለበት፡፡ በነገራችን ላይ ከመታጠባችን በፊት የምንቀባቸው ቅባቶች ፡፡ በቀላሉ ቆዳን ሰርስረው መግባት እና ማራስ የሚችሉ ናቸው እንደነዚህ አይነት ዘይቶች ከሁለት እና ሶስት ሰአት በላይ ጸጉራችን ላይ እንዲቆዩ አይመከርም፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈለገውን ጥቅም ለጸጉራችን እና ለቆዳችን መስጠት የሚችሉ ናቸው፡፡ እነዚህ ቅባቶች አንዳንዶቹ እንደውም ጸጉር ላይ ማደር ወይም ደግሞ ቆየት የለባቸውም፡፡ #ለጸጉር_እድገት #ቅባቶች #Hair_oil #ለፀጉርእድገትተመራጭቅባቶች #ተመራጭቅባቶች #ከመታጠባችንበፊት #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily #OilForFastHairGrowth #ለፀጉርእድገት #ዛጎልቤተሰብ #ጸጉርንለማሳደግ #ለፀጉራችንተስማሚቅባት
ለፈጣን ጸጉር እድገት እርጎን እንዴት እንጠቀመው | For best hair growth | how to use yogurt for fast hair growth | in Amharic (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 86) የጸጉር እድገት ፈጣን ሊሆን የሚችለው ጸጉር ጤናማ ፣ የማይነቃቀል፣ የማይሰባበር ሲሆን ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ጸጉር የሚያስፈልጉትን ቫይታሚኖችን እና ሚኒራሎችን በየጊዜው ማግኘት አለበት፡፡ እርጎ በፋቲ አሲድ እና በቫይታሚን የበለጸገ በመሆኑ አዘውትረን ጸጉርን በእርጎ በመንከባከብ የጸጉር እድገትን በቤት ውሰጥ በምናገኘው ነገር ማፋጠን እንችላለን፡፡ #ለፈጣንጸጉርእድገት #Yogurt #እርጎጸጉር
የጸጉራችን መነቃቀል 10ሩ ምክንያቶችና መፍትሄዎቹ /10 best remedies for losing hair ለጸጉር እድገት #ዛጎልቤተሰብ #hairgrwoth #hair #best #ለጸጉርእድገት #ጸጉር #zagolfamily
ተልባ ለፈጣን ጸጉር እድገት ክብደትን ለመቀነስ ለቆዳ ውበት (Flaxseed Best treatment for hair growth) ተልባ ለምን ለጸጉር ጠቃሚ ሆነ 1 በውስጡ ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚን ኢ ይዘት በመኖሩ፡ ቫይታሚን ኢ የጭንቅላታችንን የደም ዝውውር ለማቀላጠፍ የሚረዳ ነው፡፡ የጭንቅላት ቆዳን ከድርቀት የሚከላከል ሲሆን፣ ለጸጉር እድገት እና ጤንነት አስፈላጊ ከሆኑት ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ በተጨማሪም ቫይታሚን ኢ ያለ እድሜ የሚከሰትን ሽበት ለመከላከል የሚረዳ ነው፡፡ 2 ጭንቅላት በቂ የሆነ ቅባት እንዲኖረው ይረዳል ተልባ በውስጡ ባለው የቅባትነት ባህሪ የጭንቅላታችንን ቆዳ ከድርቀት በመከላከል እና በቂ የሆነ ቅባት እንዳኖረው ያደርጋል፡፡ ጸጉርን በማለስለስ ከመሰባበር እና ከድርቀት የሚከላከል ነው፡፡ ይህም ጸጉር ፈጣን የሆነ እድገት እንዲኖረው የይረዳል #ጸጉርእድገት #Flaxseedforhair #ለጸጉር_እድገት #ቅባቶች #Hair_oil #ለፀጉርእድገትተመራጭቅባቶች #ተመራጭቅባቶች #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily
ከሻይቅጠል የሚሰራው ምርጥ የጸጉር ቅባት ከታጠብን በኋላ በማንኛው ጊዜ የምንቀባው 3 ድንቅ ጥቅሞቹ ይህንን ቪዲዮ ያዘጋጀሁት ከታጠብን በኋላ የምንቀባው በቀላሉ ልናገኘው የምንችለው ቅባት ንገሪን ላላችሁኝ መልስ እንዲሆናችሁ እና ቅባቱ ከታጠብን በኋላ እና በማንኛውም ጊዜ ለመቀባት ጥሩ ሆኖ ስላገኘሁት፣ ደግመም ዋጋው ያን ያህል ውድ ስላልሀነ እና በሰፊው የሚገኝ ቅባት ስለሆነ ለጥያቄያችሁ መልስ እንዲሆን ደግሞም የሚጠቅም መረጃ ስለሆነ በተወሰነ መልኩ ላውራላችሁ፡፡ #የጸጉርቅባት #ጸጉር #ዛጎልቤተሰብ #zagolfamily #ሻይቅጠል #ሻይ
ጥቁሩ የጉሎ ዘይት ትክክለኛው አጠቃቀም | ለጸጉር እድገት ለቆዳ ጥራት ወሳኙ| Jamaican Black Castor Oil Best hair oil | IN AMHARIC #CastorOil #ለቆዳጥራት #ጥቁሩየጉሎዘይት #የጉሎዘይት #castoroilforhairgrowth #zagolfamily #ዛጎልቤተሰብ #ለጸጉርእድገት #ለቆዳጥራት #ትክክለኛውአጠቃቀም #የጉሎዘይትትክክለኛውአጠቃቀም #ካስተርኦይል #ethiopianhair #castoroilforskin #ethiopianbeauty #ኦይል #ካስተርኦይል